የእኛ የምንሰጠዉ ምክክር ለጠቅላላው የኢሚግሬሽን ሂደት ይረዳል, ግላዊ ድጋፍ እና ልምድ ካላቸው አማካሪዎች ትክክለኛ ምክር ይሰጣል። ለመማር፣ ለመስራት ወይም በውጭ አገር ካሉ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት ከፈለጉ ህልምዎን ከጭንቀት የጸዳ እውነት ልናደርገው እንችላለን።
ለቀላል ቪዛ ወይም ለሌላ ዝግጅቶች ሲያመለክቱ ከካናዳ የኢሚግሬሽን ባለስልጣን ጋር ያለው ግንኙነት አስቸጋሪ እና ግራ የሚያጋባ ሊሆን ይችላል። የትኛውም እርምጃ ወደፊት ህይወትዎን እንደሚለውጥ ግልጽ ነው።
ኦምና ኢምግሬሽን ኮንሰልቲንግ ወደ ካናዳ መግባት ለምትፈልጉ ግለሰቦች የማማከር አግልግሎት ለመስጠት እንዲሁም በካናዳ ስራዓት መሰረት ሳይጨነቁና ሳይጉላሉ በነጻነት መንቀሳቀስ እንዲችሉ አገልግሎት ልንሰጥ ተገኝተናል። ለደንበኞቻችን ስትራቴጂያዊ የኢሚግሬሽን ምክርና እርዳታ ተደራሽ፣ ወቅታዊ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ እናቀርባለን። በተጨማሪም አሰራሩን በተቻለ መጠን ግልፅ፣ ፈጣን እና ውጤታማ ለማድረግ ጥረታችን የጎላ ነው።
የምንገኘው በኤደንብራ 900 6 አቨንዩ SW ዩኒት 200 ካጎሪ AB ካናዳ T2P 3K2 ሲሆን፣ ከኢሚግሬሽን ማማከር እና የቤት ግዥ ስራዎች ጋር 30 አገልግሎቶችን እናቀርባለን።
መስራቹ አቶ ሰለሞን ነጋ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ ደንበኞች ጋር አብሮ በመስራት ህይወታቸው ላይ ለውጥ የማምጣት ፍላጎት አላቸው። ለዚህም እንደ ማሳያነት አቶ ሰሎሞን በካልጋሪ የስደተኛ አገልግሎት የስራ
አማካሪ በነበሩበት ወቅት ከአስራ አራት ሺህ በላይ ደንበኞችን በማገልገል በቂ ልምድ አካብተዋል። ከዚህ በተጨማሪ በአልበርታ ጋብቻ ኮሚሽንና በአልበርታ ቃለ መሃላ ኮሚሽን፣ ከአክሲዮም ሞርጌጅ ጋር ፈቃድ ያለው የሞርጌጅ ደላላ
እና በካናዳ የገቢዎች ኤጀንሲ የግብር ከፋይ ወኪል በመሆን ሰርተዋል። የተለያዩ የትምህርት ማስረጃዎችንም ወደ ኢትዮጵያ የስራ ቋንቋ፣ አማርኛ እና ወደ የኤርትራ የስራ ቋንቋ ትግርኛ ተርጉሟል።
በተጨማሪም፣ ከኢሚግሬሽን እና የዜግነት አማካሪዎች ኮሌጅ ባካብተው የኢሚግሬሽን አማካሪ ፈቃድ አማካኝንት በኢሚግሬሽን፣ በስደተኞች እና በዜግነት ላይ ያሎትን ማንኛውንም ፍላጎቶች ለመርዳት ዝግጁ ነው።
ኦምና ወደ ካናዳ ሀገር ለመዘዋወር ፍላጎት ላላቸው ስደተኞች የካናዳ የስደተኛ ህጎችን መሰረት በማድረግ የኢሚግሬሽን ምክክር ይሰጣል።
ኦምና በኤድንበርግ ካልጋሪ፣ ካናዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የሞርጌጅ ምክርን ጨምሮ ከ30 በላይ አስፈላጊ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
አገልግሎታችን ተደራሽ እና ከደንበኞች ሁኔታ ጋር የተስማማ ነው። የደንበኛ ጉዳዮችን ሂደት በየጊዜው እያዘመንን ችግሮችን ለመፍታት ቀላል፣ ወቅታዊ እና ወጪ ቆጣቢ አካሄድን እንከተላለን።
ከደንበኛችን ጋር ለመስራት ሐቀኛ እና ሙያዊ መንገዶችን እንከተላለን።
በእያንዳንዱ አገልግሎታችን ጥራት ማረጋገጫ እንሰራለን።
በምንሰራው ስራ ተስማምተን እና የላቀ ውጤት ለማግኘት ከውስጥ እና ከውጪ ያሉ ባለድርሻዎቻችን በታማኝነት በማስተናገድ እናምናለን።
በካናዳ ውስጥ የመኖር ልምድ እና ስለ ካናዳ ስርዓት የተሻለ ግንዛቤ።
ከኢሚግሬሽን ዘርፉ ውጪ ሌሎች ዘርፈ ብዙ አስፈላጊ አገልግሎቶች።
ደንበኞች በካናዳ መኖር እንዲጀምሩ ለመርዳት ከአፍሪካ ሀገራት ወኪሎች ጋር ለመስራት የወደፊት እቅድ አውጥተናል።
መስራች የሆኑት አቶ ሰለሞን ነጋ በካናዳ 20 አመታትን አስቆጥረዋል እና የካናዳውን ስርዓት ከውስጥ-ውስጥ ተረድተዋል። እንደ የኢሚግሬሽን ህግ እና የኢሚግሬሽን አማካሪ ባሉ የተለያዩ ዘርፎች ለመካፈል ጠቃሚ እውቀት አለው። ክህሎቱን ለማዳበር የተለያዩ ስልጠናዎችን የወሰደ ሲሆን ለሚሰጠው አገልግሎትም በርካታ የምስክር ወረቀቶች አሉት።
የምንሰጣቸው አገልግሎት የኢሚግሬሽን ማማከር ስራዎችን ቢያጠቃልሉም፣ በነሱ ብቻ የተገደቡ አይደሉም።
በካናዳ ወይም በባህር ማዶ ላሉ የሰለጠኑ ሰራተኞች የቋሚ ነዋሪነት ፈቃድ ይሰጣል። ችሎታ ላላቸው የውጭ አገር ሠራተኞች፣ አስቶኳይ ቪዛ በፈጣን የሂደት ጊዜ – ስድስት ወር ወይም ከዚያ ባነሰ ጊዜ እንዲያልቅ ማድረግ፣
ለትዳር ጓደኛሞች ስፖንሰር ለማድረግ እንዲችሉ፣ ለትዳር አጋሮች የጋራ ሕጎች፣ ጥገኛ ለሆኑ ልጆች፣ ለማደጎ ልጆች፣ ለወላጆች፣ ለአያቶች፣ በተገለጹት ሁኔታዎች ውስጥ ሌሎችም የውጭ ዜጎች የኢሚግሬሽን እና የስደተኞ እንክብካቤ ደንቦች በተመለከተ፣
አሠሪን በተመለከተ እንደ ሥራዎ አይነት በካናዳ ውስጥ እንዲሠሩ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣ ሊሰሩት የሚችሉት የአሰሪዎች ስም፣ ምንያህል ጊዜ መስራት እንደ ሚችሉ፣ እንዲሁም የት መስራት እንደ ሚችሉ (መሆን ከቻለ)፣
በካናዳ ውስጥ ከሆኖ ወደ ትውልድ ሀገርዎ እዳይመለሱ ፈርቶ ጥበቃ ከፈለጉ ለዚህ ይገባኛል ጥያቄዎ መብት አሎት።
ካናዳ ውስጥ ካልሆኑ ከሌላ ሀገር እንደ ስደተኛ ሆኖ ለመግባት ከፈልጉ ለዚህ ጥያቄ መብት አሎት። ለዚህም አምስት መንገዶች አሉ። በይበልጥ በቋሚነት ነዋሪ የሆኑት በውጭ አገር የሚኖር ስደተኛ/ቤተሰቦቻቸው ወደ ካናዳ እንዲመጣ ስፖንሰር ማድረግ ይችላልሉ።
ጊዜያዊ የነዋሪነት ቪዛ (TRV) ቪዛ ለሚፈልጉ ሀገራት ዜጎች የተሰጠ የአዋጅ ሰነድ ነው፣ ለምሳሌ እስከ 6 ወር ድረስ እንደ ጎብኚ ሆኖ ወደ ካናዳ መሄድ ወይም መግባት ለሚፈልጉ ዜጎች።
ሱፐር ቪዛ ማለት ለብዙ ጊዜ የመግበያ ቪዛ ሲሆን እስከ አስር ዓመት ድረስ መመላለስ እንዲችሉ ያደርጋል። የሱፐር ቪዛ የተለየ ነገሩ አንድ ሰው በካናዳ ውስጥ እስከ ሁለት ዓመት እንዲቆይ ያስችላል። TRV ግን በየ ስድስት ወሩ ብቻ ነው መግባት የሚቻለው።
በካናዳ ውስጥ በቋሚነት የሚኖሩ ነዋሪዎች ዜግነት እንዲያገኑ ተፈቅዶላቸዋል ነገር ግን ቢያንስ ሶስት ዓመት የኖሩና ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ያሟሉ መሆን አለባቸው።
ከላይ ከተጠቀሱት አገልግሎቶች በተጨማሪ ሌላ አስፈላጊ የሆኑ ሰላሳ አገልግሎቶች እናቀርባለን።

መስራች አቶ ሰለሞን በካናዳ ውስጥ ለሃያ ዓመት የኖሩ ሲሆን የካናዳ ስርአትን ጠንቅቀው ያውቃሉ። በተጨማሪም
የተለያዩ ስልጠናዎች በመውሰድ አቅማቸውን በማሳደግ ለሚሰጥዋቸው አገልግሎቶች በርካታ የምስክር ወረቀቶች
አግኝተዋል።
ከብዙ በጥቂቱ ከስር እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል
አቶ ሰሎሞን ነጋ
ስልክ ቁጥር:- +1 403 401 7732
ድህረ ገጽ:- omnaimmigration.com
ኢሜል:- info@omnaimmigration.com
አድራሻ:- Unit #200,900 – 6 Avenue SW Calgary, AB, Canada T2P 3K2
Website designed by Unbox Marketing Consultancy
2022 | All Rights Reserved | Copyright ©